
ጠቃሚ መረጃ
ውድ የመሬት ሊዝ ጨረታ ተከታታዮች፤
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ያወጣው
6ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ
ሰነድ ሽያጭ ተጠናቋል።
7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታን በዚህ ድህረ-ገጽ እና ሌሎች የሚዲያ አማራጮች ዪፋ እስከምናደርግ ድረስ
በትዕግስት
እንድትጠባበቁን
እናሳውቃለን።