ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን የተጠየቁ ዝርዝር መረጃዎችን በትክክል ያስገቡ
የሚስጥር ቁጥር በጥንቃቄ ይያዙ (ወደ ሲሰተሙ ለመግባት አስፈላጊ ስለሆነ)
ይግቡ የሚለውን በመጫን እሜይል እና የይለፍ ቃልን በማስገባት ግባ ሚለውን ይጫኑ
ሰነድ ግዥ ለመፈፀም መጀመሪያ ምዝገባ ማድረጎን ያረጋግጡ
ስልክ ቁጥርና የሚስጥር ቁጥርዎን በመጠቀም ይግቡ
የጨረታ ሰነዱን በመምረጥ ወደ ክፍያ ይሂዱ
ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠየቃሉ፣ ክፍያውን በቴሌ ብር ይፈጽሙ