በአዱስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ሌማትና አስተዳደር ቢሮ በኮሌፌ ቀራንዮ፣ በየካ፣ በአቃቂ ቃሉቲ፣ በአዱስ ከተማ፣ በጉለላ፣ በንፋስ ስሌክ ላፍቶ፣ በለሚ ኩራ እና አራዳ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገሌግልቶች የተዘጋጁ የሌማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈሌጉ ተጫራቾች

  1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመሇስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) telebirr በመጠቀም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ሌማትና አስተዳደር ቢሮ የሂሳብ ቁጥር 1000004337631 በመክፈሌ የጨረታውን ሰነድ ከሐምላ 22/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ በድህረ ገጽ landleasedocument.aalb.gov.et:(https://www.landleasedocument.aalb.gov.et) በኦንሊይን መግዛት ይችሊለ፡፡
  2. ማንኛዉም በዚህ የመሬት ሉዝ ጨረታ ለመሳተፍ የፈለገ ተጫራች በተራ ቁጥር 1 ሊይ በተገለጸዉ ዌብ ሳይት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በመጀመሪያ በስሙ telebirr በመጠቀም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የመሬት ሌማትና አስተዳደር ቢሮ የሂሳብ ቁጥር 1000004337631 በመክፈሌ ከአካዉንቱ ተቀናሽ በማድረግ ሰነደን መግዛት ይጠበቅበታሌ፡፡
  3. ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ቦታ በመሄድ አጠቃሊይ የቦታዎችን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ አሇባቸዉ፡፡
  4. አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ ቦታ በሊይ መጫረት አይችሌም፡፡ በመሆኑም ከአንድ በሊይ ቦታ ተጫርቶ ከተገኝ ተጫራቹ ከጨረታ ውጪ ይሆናሌ፡፡
  5. ተጫራቾች ሞሌተዉ የሚያቀርቡት የጨረታ መሌስ ማቅረቢያ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሊይ በቀረበው መስፈርት መሠረት መሆን ይኖርበታሌ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዲዯሩበት ቦታ ስፋት በመነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘዉን ጠቅሊሊ ዋጋ 50% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ለየቦታ ኮደ በጋዜጣው ሊይ የተቀመጠውን መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋሌ፡፡ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 50% ቢያንስ ተጫራቹ ያሇምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛሌ፡፡ እንዱሁም አንድ ተጫራች ላሊው በሰጠው ዋጋ ሊይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሌም፡፡ከአዱስ አበባ ውጪ ከሚገኙ ባንኮች ሲፒኦ ስታሰሩ አዱስ አበባ ከሚገኙ ባንኮች በኔትወረክ የተያያዘ መሆን አለበት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ችግር ቢፈጠር መ/ቤቱ አይጠየቅም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ መሌስ ማቅረቢያ ሰነድ ስትመሌሱ፣
    1. 7.1 ኦርጅናሌ ሲፒኦ (CPO)
    2. 7.2 የመስሪያ ቤቱ ማህተም ያረፈበት የጨረታ መሌስ ማቅረቢያ ሰነድ
    3. 7.3 የተጫራቹ መታወቂያ ኮፒ
    4. 7.4 ሰነድ ለመግዛት በtelebirr የተከፈሇበት ኦሪጅናሌ ስሉፕ(ዯረሰኝ)
    5. 7.5 ኦርጅናሌ የአቅም ማሳያ ማስረጃ
    6. 7.6 ተጫራቹ የሚጫረተው በተወካይ ከሆነ የተወካይ መታወቂያ እና የውክሌና ማስረጃ ኮፒ
    7. 7.7 የውጭ አገር ዜግነት ያሇው በትውሌድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውም ተጫራች ከሚኖርበት አገር በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ /ቆንስሊ ጽ/ቤት/ የተሰጠውንና በውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ በውሌና ማስረጃ የፀዯቀ መታወቂያ የዋናውን ኮፒ ከመሌስ ማቅረቢያው ጋር ማያያዝ አሇበት፡፡
    8. 7.8 የንግድ ማህበራት ለሆኑት በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የፀዯቀ የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ላልች ህጋዊ ሰውነት ያሊቸው ድርጅቶች ከሆኑ ህጋዊነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እና የታዯሰ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
    9. 7.9 ጨረታው የሚሳተፉት ባሌና ሚስት በአንድ ሰነድ ከሆነ ህጋዊ የጋብቻ ማስረጃ ኮፒ እና በአንድ ወገን ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
    10. 7.10 በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ሰው በሊይ ሆነው ለመወዳደር ከፈለጉ ከሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የተረጋገጠ የተዯራጁበትን ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡
    11. 7.11 በአጠቃሊይ ከሊይ የተገለጹትን ማስረጃዎች በፖስታ በማሸግ የጨረታ ቁጥር እና የቦታ መሇያ ኮድ በፖስታዉ ሊይ በመፃፍ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለም ሆቴሌ አከባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ሊይ በሚገኘው በከተማው መሬት ሌማትና አስተዳደር ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪልቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዏዏ ሰዓት ጀምሮ በ3 ተከታታይ የስራ ቀናት በቦላ ክ/ከተማ አስተዯዲር አዲራሽ የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ በውስጥ ማስታወቂያ ይገሇፃሌ፡፡ ተጫራቾች ቦታውን በአካሌ ለመመሌክት ከፈሇጉ ከ23/11/17ዓ.ም - 5/12/2017ዓ.ም ድረስ ባለት የስራ ቀናት በ3፡00 እና ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት ለጨረታ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት ክ/ከተማ የመሬት ሌማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ለዚህ ስራ በሚመደቡ አስጎብኝዎች አማካኝነት ቦታዎቹን መመለከት ይቻላል፡፡
  9. ጨረታውን ያሊሸነፉ (ተሸናፊ) ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊዎች በአዱስ ሌሳን ጋዜጣ ከተገሇፀበት ከ15 የስራ ቀናት በኀሊ ባለት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መ/ቤቱ (ቢሮው) ለባንክ በመሊክ ወዲሰሩበት የባንክ ሂሳብ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፡፡ በካሽ ያሰሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን ለመረከብ በቅድሚያ የሲፒኦውን ጉርድ ኮፒ ማቅረብና ማንነቱን የሚገሌጽ መታወቂያ በመያዝ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ሌማትና አስተዳደር ቢሮ ቀርበው መውሰድ አለባቸው፡፡ ከሊይ በተገለጸዉ የጊዜ ገዯብ ውስጥ ቀርበው ካሌወሰደ ለሚፈጠረው ችግር አጫራቹ መ/ቤት ተጠያቂ አይሆንም፡፡
  10. መስሪያ ቤቱ (ቢሮው) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙለ በሙለ ወይንም በከፊሌ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለተጨማሪ መረጃ የመሬት ሌማት አስተዳደር ቢሮ በስሌክ ቁጥር +251111570595 መረጃ ማግኘት ይቻሊሌ፡፡ Website: https://www.aalb.gov.et/ Telegram: t.me/addisland